ቅዱስ ጴጥሮስ ጊቢ ጉባኤSt. Peter Orthodox Gibi Gubae

እንኳን ወደ ቅዱስ ጴጥሮስ ጊቢ ጉባኤ በ ሰላም መጣቹ

Our Mission

በማህበረ ቅዱሳን ስር በመሆን በ ሰፈረሰላም ግቢ የሚማሩ ተማሪዎች የወንጌል ትምህርትን፣ስርዓትን፣ትውፊትን እንዲያውቁ እና እንዲያቆዩ በማረግ በሀይማኖቱ የፀና በምግባሩ የቀና ንቁ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ማፍራት ነው።

Our Divisions

የጊቢ ጉባኤያችን የተለያዩ የስራ ክፍፍሎች

Upcoming Events

ሳምንታዊ ፕሮግራሞቻችንን እና ሌሎች መርሀ ግብሮችን ይከታተሉ

Join Our Community

የተለያዩ መረጃዎችን እና ስለ ጊቢ ጉባኤው በደንብ ለማወቅ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።