Events & Schedule
የሳምንታዊ እና የተለያዩ መርሀግብሮችን ይጎብኙ
Weekly Schedule
መደበኛ ሳምንታዊ መርሀ ግብሮች
እሑድ
7:30 - 10:30 LT
የአብነት ትምህርት & የመዝሙር ጥናት
ሰኞ
11:45 LT
የ3ተኛ ዓመቶች ኮርስ
ማክሰኞ
11:45 LT
የመዝሙር ጥናት
ረቡዕ
11:45 LT
የ4ተኛ ዓመቶች ኮርስ
ኀሙስ
11:45 LT
የ1ኛ & የ2ተኛ ዓመቶች ኮርስ
ዓርብ
11:45 LT
የአንድነት መርሐግብር
Saturday
7:30 - 10:30 LT
የአብነት ትምህርት & የበገና መዝሙር ጥናት
Special Events
Upcoming special events and celebrations
የ ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ 13ኛ አመት የምስረታ በዓል
June 7, 2026
Time: ከ 7:30 ጀምሮ
Location: ደ/ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ቤ/ክ
እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ግቢ ጉባኤያችን የተመሰረተበትን 13ኛ ዓመት የልደት በዓል በውጪም በውስጥም ያሉ ከምስረታው አንስቶ እስከዛሬ ድረስ እንደዋርካ እየሰፋ በመጣው አገልግሎት የማኅበሩ አባል የሆኑ ቤተሰቦቹን በማሰባሰብ በታላቅ ድምቀት ግንቦት 30 ይከበራል